2 ቆሮንቶስ 11:9 NASV

9 ከእናንተም ጋር ሳለሁ አንዳች ባስፈለገኝ ጊዜ፣ ከመቄዶንያ የመጡ ወንድሞች የሚያስፈልገኝን ስለ ሰጡኝ ለማንም ሸክም አልሆንሁም። በእናንተ ላይ በምንም ነገር ሸክም እንዳልሆን ተጠንቅቄአለሁ፤ ወደ ፊትም እጠነቀቃለሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ቆሮንቶስ 11

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ቆሮንቶስ 11:9