2 ቆሮንቶስ 12:1 NASV

1 በመመካት የሚገኝ ጥቅም ባይኖርም፣ መመካት ካስፈለገ ከጌታ ወደ ተቀበልሁት ራእይና መገለጥ አመራለሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ቆሮንቶስ 12

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ቆሮንቶስ 12:1