15 እኔ ግን ስለ እናንተ ያለኝን ሁሉ ራሴንም ጭምር ብሰጥ ደስ ይለኛል፤ ታዲያ እኔ የምወዳችሁ ይህን ያህል ከሆነ፣ እናንተ የምትወዱኝ በጥቂቱ ነውን?
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ቆሮንቶስ 12
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ቆሮንቶስ 12:15