2 ቆሮንቶስ 12:21 NASV

21 ዳግመኛም ስመጣ አምላኬ በእናንተ ፊት ያዋርደኝ ይሆን ብዬ እፈራለሁ፤ ይኸውም ብዙዎች ከዚህ በፊት ስለሠሩት ኀጢአትና ስለ ፈጸሙትም ርኵሰት፣ ዝሙትና መዳራት ንስሓ ሳይገቡ ቀርተው እንዳላዝን ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ቆሮንቶስ 12

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ቆሮንቶስ 12:21