2 ቆሮንቶስ 13:7 NASV

7 አሁንም ምንም ክፉ ነገር እንዳታደርጉ ወደ እግዚአብሔር እንጸልያለን፤ የምንጸልየውም እኛ ብቁዎች እንደሆንን ሰዎች እንዲያዩልን አይደለም፤ ነገር ግን እኛ ምንም እንኳ ብቁዎች ባንሆንም እናንተ መልካም የሆነውን ነገር እንድታደርጉ ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ቆሮንቶስ 13

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ቆሮንቶስ 13:7