2 ቆሮንቶስ 3:18 NASV

18 እኛም ሁላችን ባልተሸፈነ ፊት የጌታን ክብር እንደ መስተዋት እያንጸባረቅን፣ የእርሱን መልክ እንድንመስል ከክብር ወደ ክብር እንለወጣለን፤ ይህም የሚሆነው መንፈስ ከሆነ ጌታ ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ቆሮንቶስ 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ቆሮንቶስ 3:18