2 ቆሮንቶስ 3:7 NASV

7 እንግዲህ እስራኤላውያን ከፊቱ ክብር የተነሣ የሙሴን ፊት ትኵር ብለው ማየት እስኪሳናቸው ድረስ፣ ያ ከጊዜ በኋላ የሚያልፈውና በድንጋይ ላይ በፊደል የተቀረጸው የሞት አገልግሎት በክብር ከመጣ፣

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ቆሮንቶስ 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ቆሮንቶስ 3:7