2 ቆሮንቶስ 5:11 NASV

11 እንግዲህ ጌታን መፍራት ምን ማለት እንደሆነ ስለምናውቅ፣ ሰዎች የምንናገረውን እንዲቀበሉ ለማድረግ እንጥራለን። የእኛ ማንነት በእግዚአብሔር ዘንድ የተገለጠ ነው፤ ደግሞም በኅሊናችሁ ዘንድ ግልጽ ነው ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ቆሮንቶስ 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ቆሮንቶስ 5:11