2 ቆሮንቶስ 6:10 NASV

10 ሐዘንተኞች ስንሆን ሁል ጊዜ ደስተኞች ነን፤ ድኾች ስንሆን ብዙዎችን ባለጠጎች እናደርጋለን፤ ምንም የሌለን ስንሆን ሁሉ የእኛ ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ቆሮንቶስ 6

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ቆሮንቶስ 6:10