2 ቆሮንቶስ 6:16 NASV

16 የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ከጣዖታት ጋር ምን ስምምነት አለው? እኛኮ የሕያው እግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ነን፤ እግዚአብሔርም እንዲህ ሲል ተናግሮአል፤ “ከእነርሱ ጋር እኖራለሁ፤ በመካከላቸውም እመላለሳለሁ፤ አምላካቸው እሆናለሁ፤ እነርሱም ሕዝቤ ይሆናሉ።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ቆሮንቶስ 6

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ቆሮንቶስ 6:16