2 ቆሮንቶስ 7:1 NASV

1 እንግዲህ፣ ወዳጆች ሆይ፤ ይህ የተስፋ ቃል ስላለን፣ ሥጋንና መንፈስን ከሚያረክስ ነገር ሁሉ ራሳችንን እናንጻ፤ እግዚአብሔርንም በመፍራት ቅድስናችንን ፍጹም እናድርገው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ቆሮንቶስ 7

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ቆሮንቶስ 7:1