2 ቆሮንቶስ 7:12 NASV

12 እንግዲህ እኔ የጻፍሁላችሁ ስለ በደለው ወይም ስለ ተበደለው ሰው አይደለም፤ ነገር ግን ለእኛ ምን ያህል ታማኞች እንደሆናችሁ፣ በእግዚአብሔር ፊት ራሳችሁን እንድታዩ በማለት ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ቆሮንቶስ 7

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ቆሮንቶስ 7:12