2 ቆሮንቶስ 7:5 NASV

5 ወደ መቄዶንያ በመጣን ጊዜ ከየአቅጣጫው መከራ ደረሰብን እንጂ ሰውነታችን ዕረፍት አላገኘም፤ ከውጭ ጠብ፣ ከውስጥ ደግሞ ፍርሀት ነበረብን።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ቆሮንቶስ 7

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ቆሮንቶስ 7:5