2 ቆሮንቶስ 8:19 NASV

19 ከዚህም በላይ ስጦታውን በምንወስድበት ጊዜ አብሮን እንዲሄድ በአብያተ ክርስቲያናት ተመርጦአል፤ ስጦታውንም የምንወስደው ጌታን ራሱን ለማክበርና ሌሎችን ለመርዳት ካለን በጎ ፈቃድ የተነሣ ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ቆሮንቶስ 8

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ቆሮንቶስ 8:19