2 ቆሮንቶስ 8:7 NASV

7 እናንተም በሁሉ ነገር ይኸውም በእምነት፣ በቃል፣ በዕውቀት፣ በፍጹም ትጋትና ለእኛም ባላችሁ ፍቅር ልቃችሁ እንደ ተገኛችሁ፣ በዚህም የቸርነት ሥራ ልቃችሁ እንድትገኙ ዐደራ እንላችኋለን።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ቆሮንቶስ 8

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ቆሮንቶስ 8:7