3 ዮሐንስ 1:12 NASV

12 ለድሜጥሮስ፣ ሰው ሁሉ ይመሰክርለታል፤ እውነት ራሷም ትመሰክርለታለች፤ እኛ ደግሞ እንመሰክርለታለን፤ እናንተም ምስክርነታችን እውነት እንደሆነ ታውቃላችሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 3 ዮሐንስ 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 3 ዮሐንስ 1:12