ቈላስይስ 1:10 NASV

10 የምንጸልየውም ለጌታ እንደሚገባ እንድትኖሩና በሁሉም ደስ እንድታሰኙት ነው፤ ይኸውም በመልካም ሥራ ሁሉ ፍሬ እያፈራችሁ እግዚአብሔርን በማወቅ እያደጋችሁ፣

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ቈላስይስ 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ቈላስይስ 1:10