ቈላስይስ 1:27 NASV

27 ለእነርሱም እግዚአብሔር የዚህ ምስጢር ክብር ባለጠግነት በአሕዛብ መካከል ምን ያህል እንደሆነ ለማሳወቅ መረጠ፤ እርሱም የክብር ተስፋ የሆነው በእናንተ ውስጥ ያለው ክርስቶስ ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ቈላስይስ 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ቈላስይስ 1:27