ቈላስይስ 1:6 NASV

6 ይህም ወደ እናንተ ደርሶአል። ይህንም ወንጌል ከሰማችሁበትና የእግዚአብሔርን ጸጋ በእውነት ከተረዳችሁበት ቀን ጀምሮ በዓለም ዙሪያ እየሠራ እንዳለ ሁሉ በእናንተም ዘንድ ፍሬ እያፈራና እያደገ ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ቈላስይስ 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ቈላስይስ 1:6