ቈላስይስ 2:13 NASV

13 እናንተም በበደላችሁና የሥጋችሁን ኀጢአታዊ ባሕርይ ባለ መገረዝ ሙታን ሳላችሁ፣ እግዚአብሔር ከክርስቶስ ጋር ሕያዋን አደረጋችሁ፤ ኀጢአታችንንም ሁሉ ይቅር አለን፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ቈላስይስ 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ቈላስይስ 2:13