ቈላስይስ 2:18 NASV

18 ዐጒል ትሕትናንና የመላእክትን አምልኮ የሚወድ ማንም ሰው እንዳያደናቅፋችሁ ተጠንቀቁ። እንደዚህ ያለ ሰው ስላየው ራእይ ከመጠን በላይ ራሱን እየካበ በሥጋዊ አእምሮው ከንቱ ሐሳብ ተሞልቶ ይታበያል፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ቈላስይስ 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ቈላስይስ 2:18