ቈላስይስ 2:2 NASV

2 ደግሞም ልባቸው እንዲጽናናና በፍቅር እንዲተሳሰሩ፣ ፍጹም የሆነውን የመረዳት ብልጥግና አግኝተው የእግዚአብሔር ምስጢር የሆነውን ክርስቶስን እንዲያውቁ እተጋለሁ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ቈላስይስ 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ቈላስይስ 2:2