ቈላስይስ 3:16 NASV

16 የክርስቶስ ቃል በሙላት ይኑርባችሁ፤ እርስ በርሳችሁ በጥበብ ሁሉ ተማማሩ፤ ተመካከሩ፤ በመዝሙርና በማሕሌት፣ በመንፈሳዊም ቅኔ በማመስገን በልባችሁ ለእግዚአብሔር ዘምሩ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ቈላስይስ 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ቈላስይስ 3:16