ቈላስይስ 4:12 NASV

12 ከእናንተ ወገን የሆነው የክርስቶስ ኢየሱስ አገልጋይ ኤጳፍራ ሰላምታ ያቀርብላችኋል፤ እርሱም ፍጹም ጠንክራችሁና ሙሉ በሙሉ ተረጋግታችሁ በእግዚአብሔር ፈቃድ ሁሉ ጸንታችሁ እንድትቆሙ ዘወትር ስለ እናንተ በጸሎት እየተጋደለ ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ቈላስይስ 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ቈላስይስ 4:12