ያዕቆብ 2:16 NASV

16 ከእናንተ መካከል አንዱ፣ “በሰላም ሂዱ፤ አይብረዳችሁ፤ ጥገቡ” ቢላቸው፣ ለሰውነታቸው ግን የሚያስፈልጋቸውን ባይሰጣቸው፣ ምን ይጠቅማቸዋል?

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ያዕቆብ 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ያዕቆብ 2:16