ያዕቆብ 2:3 NASV

3 ያማረ ልብስ ለለበሰው የተለየ አክብሮት በማሳየት፣ “ለአንተ የሚሆን መልካም መቀመጫ ይኸውልህ” ብትሉትና ድኻውን ሰው ግን፣ “አንተ በዚያ ቁም” ወይም “ከእግሬ በታች በወለሉ ላይ ተቀመጥ” ብትሉት፣

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ያዕቆብ 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ያዕቆብ 2:3