ያዕቆብ 2:8 NASV

8 በመጽሐፍ፣ “ባልንጀራህን እንደ ራስህ አድርገህ ውደድ” ተብሎ የተጻፈውን ክቡር ሕግ ብትፈጽሙ መልካም እያደረጋችሁ ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ያዕቆብ 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ያዕቆብ 2:8