13 እናንተ “ዛሬ ወይም ነገ ወደዚህች ወይም ወደዚያች ከተማ እንሄዳለን፤ በእርሷም አንድ ዓመት እንቈያለን፤ እንነግዳለን፤ እናተርፋለንም” የምትሉ እንግዲህ ስሙ።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ያዕቆብ 4
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ያዕቆብ 4:13