ያዕቆብ 4:2 NASV

2 ትመኛላችሁ፤ ነገር ግን አታገኙም። ትገድላላችሁ፤ በብርቱም ትመኛላችሁ፤ ልታገኙም አትችሉም። ትጣላላችሁ፤ ትዋጋላችሁ፤ አትለምኑምና ለእናንተ አይሆንም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ያዕቆብ 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ያዕቆብ 4:2