ያዕቆብ 5:4 NASV

4 ልብ በሉ፤ እርሻችሁን ሲያጭዱ ለዋሉ ሠራተኞች ያልከፈላችሁት ደመወዝ በእናንተ ላይ ይጮኻል፤ የአጫጆቹም ጩኸት ሁሉን ቻይ ወደ ሆነው ጌታ ጆሮ ደርሶአል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ያዕቆብ 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ያዕቆብ 5:4