ያዕቆብ 5:7 NASV

7 እንግዲህ ወንድሞች ሆይ፤ ጌታ እስከሚመጣ ድረስ ታገሡ። ገበሬ መሬቱ መልካምን ፍሬ እስከሚሰጥ ድረስ እንዴት እንደሚታገሥ፣ የፊተኛውንና የኋለኛውን ዝናብ እንዴት እንደሚጠባበቅ አስተውሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ያዕቆብ 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ያዕቆብ 5:7