ይሁዳ 1:16 NASV

16 እነዚህ ሰዎች የሚያጒረመርሙና ሌሎችን ሰዎች የሚከሱ ናቸው፤ ርኩስ ምኞታቸውን ይከተላሉ፤ በራሳቸው ይታበያሉ፤ ጥቅም ለማግኘት ሲሉ ሌሎችን ይክባሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ይሁዳ 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ይሁዳ 1:16