ይሁዳ 1:25 NASV

25 እርሱ ብቻ አዳኛችን ለሆነው አምላክ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል ከዘመናት ሁሉ በፊት፣ አሁንና እስከ ዘላለምም ድረስ ክብር፣ ግርማ፣ ኀይልና ሥልጣን ይሁን፤ አሜን።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ይሁዳ 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ይሁዳ 1:25