ይሁዳ 1:7 NASV

7 እንዲሁም ሰዶምና ገሞራ፣ በዙሪያቸውም ያሉ ከተሞች ለሴሰኛነትና ከተፈጥሮ ሥርዐት ውጭ ለሆነ ሩካቤ ሥጋ ራሳቸውን አሳልፈው ሰጡ፤ እነርሱም በዘላለም እሳት በመቀጣት ለሚሠቃዩት ምሳሌ ሆነዋል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ይሁዳ 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ይሁዳ 1:7