ይሁዳ 1:9 NASV

9 የመላእክት አለቃ የሆነው ሚካኤል እንኳ ስለ ሙሴ ሥጋ ከዲያብሎስ ጋር በተከራከረ ጊዜ፣ “ጌታ ይገሥጽህ” አለው እንጂ የስድብ ቃል በመናገር ሊከሰው አልደፈረም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ይሁዳ 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ይሁዳ 1:9