ፊልሞና 1:16 NASV

16 ከእንግዲህ ወዲህ ግን እንደ ባሪያ ሳይሆን ከባሪያ በላይ የሆነ ተወዳጅ ወንድም ነው። ለእኔ ተወዳጅ ነው፤ ለአንተ ግን በሥጋም በጌታም ይበልጥ ተወዳጅ ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ፊልሞና 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ፊልሞና 1:16