ሚልክያስ 3:7 NASV

7 ከአባቶቻችሁ ዘመን ጀምሮ ከትእዛዛቴ ፈቀቅ ብላችኋል፤ አልጠበቃችኋቸውምም፤ ወደ እኔ ተመለሱ፤ እኔም ወደ እናንተ እመለሳለሁ” ይላል እግዚአብሔር ጸባኦት።“እናንተ ግን፣ የምንመለሰው እንዴት ነው ትላላችሁ?”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሚልክያስ 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሚልክያስ 3:7