10 እኅቴ ሙሽራዬ፣ ፍቅርሽ እንዴት ደስ ያሰኛል!ፍቅርሽ ከወይን ጠጅ ይልቅ ምንኛየሚያረካ ነው፤የሽቱሽም መዐዛ ከቅመም ሁሉ ይልቅ የቱን ያህል ይበልጥ!
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማሕልየ መሓልይ 4
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማሕልየ መሓልይ 4:10