3 በጽኑ ቍጣው፣የእስራኤልን ቀንድ ሁሉ ሰበረ፤ጠላት በተቃረበ ጊዜ፣ቀኝ እጁን ወደ ኋላ መለሰ፤በዙሪያው ያለውን ሁሉ እንደሚበላ እሳት፣በያዕቆብ ላይ የእሳት ነበልባል ነደደ።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሰቆቃወ 2
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሰቆቃወ 2:3