1 ሳሙኤል ሳኦልን እንዲህ አለው፤ “በሕዝቡ በእስራኤል ላይ ቀብቼ እንዳነግሥህ፣ እግዚአብሔር የላከው እኔን ነው፤ ስለዚህ ከእግዚአብሔር የመጣውን መልእክት አድምጥ።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 15
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 15:1