22 ከዚያም ሳኦል ባለሟሎቹን፣ “ለዳዊት፣ ‘እነሆ፤ ንጉሡ በአንተ ደስ ብሎታል፤ ባለ ሟሎቹም ሁሉ ይወዱሃል፤ ስለዚህ ዐማቹ ሁንለት’ ብላችሁ በምስጢር ንገሩት” ብሎ አዘዛቸው።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 18
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 18:22