6 አባትህ ከፈለገኝ፣ ‘ለቤተ ዘመዶቹ ሁሉ ዓመታዊ መሥዋዕት የሚቀርብ ስለ ሆነ፣ ዳዊት ወደ መኖሪያ ከተማው ወደ ቤተ ልሔም ቶሎ ለመሄድ አጥብቆ ፈቃድ ጠየቀኝ’ ብለህ ንገረው።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 20
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 20:6