1 ሳሙኤል 20:5 NASV

5 ስለዚህ ዳዊት እንዲህ አለ፤ ‘እነሆ፤ ነገ የወር መባቻ በዓል ስለ ሆነ፣ ከንጉሡ ጋር ምሳ መብላት ይጠበቅብኛል፤ ነገር ግን እስከ ከነገ ወዲያ ማታ ድረስ ከዱር ልደበቅ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 20

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 20:5