18 ንጉሡም ዶይቅን፣ “እንግዲያውስ አንተው ዙርና ካህናቱን ግደላቸው” ብሎ አዘዘው። ኤዶማዊው ዶይቅም ዞረና ገደላቸው። በዚያች ዕለት ሰማንያ አምስት የበፍታ ኤፉድ የለበሱ ካህናትን ገደለ።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 22
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 22:18