8 ስለዚህ ሳኦል ሌላ ልብስ በመልበስ መልኩን ለውጦ ከሁለት ሰዎች ጋር በሌሊት ወደ ሴቲቱ ሄደ። እርሱም፣ “እባክሽ፣ መናፍስትን ጠይቂልኝ፤ የምነግርሽንም ሰው አስነሺልኝ” አላት።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 28
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 28:8