5 የዳጎን ካህናትም ሆኑ ሌሎች በአሽዶድ ወዳለው የዳጎን ቤተ ጣዖት የሚገቡ ሁሉ እስከ ዛሬ ድረስ እግራቸው ደጃፉን እንዳይረግጥ ተራምደው የሚያልፉት በዚሁ ምክንያት ነው።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 5
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 5:5