1 ሳሙኤል 5:4 NASV

4 በሚቀጥለው ቀን ጠዋት ተነሥተው ሲመለከቱ፣ ዳጎን በእግዚአብሔር ታቦት ፊት፣ መሬት ላይ በግንባሩ ተደፍቶ ነበር፤ ራሱና እጆቹ ተሰባብረው በደጃፉ ላይ የወደቁ ሲሆን፣ የቀረው ሌላው አካሉ ብቻ ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 5:4