1 ሳሙኤል 5:3 NASV

3 የአሽዶድም ሰዎች በማግስቱ ማለዳ ተነሥተው ሲመለከቱ እነሆ፣ ዳጎን በእግዚአብሔር ታቦት ፊት መሬት ላይ በግንባሩ ተደፍቶ አገኙት። ከዚያም አንሥተው ወደ ቦታው መለሱት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 5:3