24 የሰው ልጅ ስለ እርሱ እንደ ተጻፈው ይሄዳል፤ ነገር ግን የሰውን ልጅ አሳልፎ ለሚሰጠው ለዚያ ሰው ወዮለት፤ ለዚያ ሰው ሳይወለድ ቢቀር ይሻለው ነበር።”
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማቴዎስ 26
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማቴዎስ 26:24