46 በዘጠኝ ሰዓት ገደማ፣ ኢየሱስ ድምፁን ከፍ አድርጎ፣ “ኤሎሄ! ኤሎሄ! ላማ ሰበቅታኒ?” እያለ ጮኸ፤ ትርጕሙም “አምላኬ፤ አምላኬ፤ ለምን ተውኸኝ?” ማለት ነው።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማቴዎስ 27
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማቴዎስ 27:46